Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline28 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-04-28 00:00:00
  • Categories Cctv Camera , System Supply And Installation

ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል CCTV Surveillance System for warehouse በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል።


ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

Commercial Nomminees PLC

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/29/18

 

ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ /የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል CCTV Surveillance System for warehouse በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋልበመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፤ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ፤ የቲን ቁጥር ሰርተፍኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የጨረታ ማስከበሪያ .. እና የዕቃው ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 200-600 እንዲሁም ከሠዓት 700-11:00) እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 200-600 ሠዓት ማግኘት ይቻላል የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ... ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ስዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2018 . 400 ድረስ ማስገባት ይችላሉ ጨረታው በዚሁ ዕለት 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011-1-569992

አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ

Save Tender