Tender Detail

Tender Details

  • Company National Election Board of Ethiopia (የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ)
  • Address ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 115153468
  • Websitehttps://nebe.org.et/
  • Deadline30 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-04-30 00:00:00
  • Categories Hospitality, Tour And Travel , Hotel Service Provision

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ የባለ አራት ኮከብ የሆቴል አገልግሎት ለአንድ ዓመት የሚቆይ በማዕቀፍ ግዥ የዉል ስምምነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የባለ አራት ኮከብ የሆቴል አገልግሎት ግዥ

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/15/2018

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ የባለ አራት ኮከብ የሆቴል አገልግሎት ለአንድ ዓመት የሚቆይ በማዕቀፍ ግዥ የዉል ስምምነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

1.       በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው እስከሚዘጋበት ቀን ድረስ ባሉት የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል ከቦርዱ ግዥ ስራ ከፍል ቢሮ ቁጥር 107 ማግኘት ይችላሉ።

2.       በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ተጨማሪ እሴት ታክስና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት፣የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሠርተፍኬት እናበመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3.       ተወዳዳሪዎች በሚወዳደሩበት መስክ ያላቸውን መልካም አፈጻጸም የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4.       የጨረታ ሰነዱን ከቦርዱ የግዥ አስተዳደር የሥራ ክፍል በመውሰድ ሞልተው አግባብ ባለው አካል በመፈረም ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.       ተወዳዳሪዎች ቴክኒካል ፕሮፖዛል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ ሆኖ በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

6.       ጨረታው ሚያዝያ 22 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤

7.       ቦርዱ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

 

አድራሻችን፡- ቦሌ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡-+251 11 515 3468

 

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ

Save Tender