Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
  • Address , Phone: 0114403434
  • Website
  • Deadline08 May 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-08 00:00:00
  • Categories Water Well Drilling , Drilling , Construction Works

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Ground Water borehole drilling & Construction ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/51/2026

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Ground Water borehole drilling & Construction ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

 

የዕቃው ዓይነት

 

የፕሮጀክት ስም

 

የጨረታ ቁጥር

 

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

 

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

 

የጨረታ ማስከበሪያ

 

1

 

Supply, Install, Test and Commission Ground Water borehole drilling & construction

 

ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ግንባታ

 

DCE/SF/51/2026

 

ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

 

ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት

 

100,0000

 

 

ስለሆነም

1.     ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደስ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ለ120 (አንድ መቶ ሃያ) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘውትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል።

5.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6.     ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

7.     ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3434

ማዞሪያ 011 442-2270/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com  

የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.011 440-0471/011 442-0746

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender