Tender Detail

Tender Details

  • Company ጋም/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ
  • Address ጋምቤላ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0475510537
  • Website
  • Deadline19 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price2000.00
  • opening date2026-05-19 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

ጋሞ/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ከዚያ በታች የተዘረዘሩትን ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሎት 1. በላሬ ወረዳ የኩርኝጉች ጤና ጣቢያ ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ በላይ ሎት2. በአበቦ ወረዳ የመንደር 8/9 ጤና ጣቢያ የባለሙያ መኖሪያ ቤት ግንባታን በደረጃ 5 BCIGC እና ከዚያ በላይ ሎት 3. በጎደሬ ወረዳ የጌለሻ ኮምፕሪሄንሲቭ ጤና ኬላ ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት ይጠበቅባችኋል።

1.     የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው

2.     የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው

3.     የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4.     ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ተጫራ ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት /ሰነድ/ የማይመለስ ብር 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/ በመፈል ከክልሉ ጤና ቢሮ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ፍል ግዛት ይቻላሉ፡፡

5.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር ለሎት አንድ፣ 250,000 /ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ ለሎት ሁለት 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ለሎት ሶስት 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባን ጋራንት ወይም ከታወቀ ባን የክፍያ ማዘዣ ቼክ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6.     የጨረታው ቴከኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ተሞልቶ እያንዳንዱ በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ ተደርጎ <<ኒካል ሰነድ ኦርጅናል>> እና <<ኒካል ሰነድ ኮፒ›› ተብሎ መለየት የሚኖርበት ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ ፋይናንሻል ሰነዱም እንድ ኦርጅናል እና ንድ ኮፒ ተሞልቶ እያንዳንዱ በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ ተደርጎ <<ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል እና <<ፋይናንሻል ሰነድ ኮፒ ተበሎ መለየት ይኖርበታል። ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በማደረግ 16ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ አስገብተው ጠዋት 400 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በከልሉ ጤና ቢሮ ይከፈታል።

7.     ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8.     የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

9.     ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0475510537 እና 04755138 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

 

ጋሞ/////ጤና ቢሮ

Save Tender