Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዱራሜ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0465541461
  • Website
  • Deadline11 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-11 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products , Water Construction Machinery And Equipment

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የውሃ ማጠራቀሚያ ባለ 10,000 ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 141/18

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የውሀ ማጠራቀሚያ ባለ 10,000 ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

1

የውሀ ማጠራቀሚያ ባለ 10,000 ሊትር

11

28,000

9:00

9:05

 

የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።

·        በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ .. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ያስያዙበትን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

·        ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 22/08/2018 . ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 ለሰነዱ በመክፈል በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የግብርና ቢሮ ቢሮ ቁጥር 03 ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች የመጫረቻት ሠነድ ኘሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 03/09/2018 . ባሉት ቀናት 900 ሰዓት ድረስ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት ዱረሜ ከተማ በሚገኘው የግብርና ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

·        ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።

·        የጨረታ ሳጥን 03/09/2018 / 900 ታሽጎ 905 ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት የግብርና ቢሮ ቁጥር ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል።

·        ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 046-554-1461 ይጠቀሙ።

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender