Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address መ/አምባ በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113360162
  • Website
  • Deadline30 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-05-30 00:00:00
  • Categories Construction Works

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለኢንጌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
መለያ ቁጥር GGWW/19/2018

በማዕከላዊ ኢትዮ ክልል በጉራጌ ዞን በገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት አመት በገ///ወረዳ ትምህርት /ቤት በመደበኛ በጀት ለኢንጌ አንደኛ ደረጃ /ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት ፍል ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች

  1. የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
  2. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GCBC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች
  3. የኦን ላይን E-TRADE ተመዝጋቢ መሆናቸውንና ከገቢዎች መስሪያ ቤት የኦዲት ክሊራንስ ማምጣት የሚችሉ
  4. ተወዳዳሪዎች የቫት 7.5%ተቀናሽ ለማድርግ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው
  5. በጨረታው ለመወዳዳር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ህጋዊ መታወቂያ ይዘው መምጣት አለባቸው
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 600 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀልአምባ ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  7. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በገ/// ፋይናንስ /ቤት ስም ማሰራት አለባቸው።
  8. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት / ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት / ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማደረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው ረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ / ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 (ሃያ) ተከታታይ ቀናት መሀልአምባ የገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን እስከ ከቀኑ 800 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. የጨረታው ሰነድ 20ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ይታሸጋል ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡-

  1. በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም።
  2. ጨረታውየሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።
  3. በወረዳው ወስጥ አንድም ፕሮጀክት የያዘ አካል መወዳደር አይችልም።
  4. ተውዳዳሪዎች ከአሸነፉ ቅደመ ክፍያ ሳይጠይቁ ስራው መስራት የሚችሉ መሆን።

ለበለጠ መረጃ፡- የገ///ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ስልክ ቁጥር 011 336 06 31/146 ይደውሉ


ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት
መሀል አምባ

Save Tender