Tender Detail

Tender Details


ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


                     ብርሃን ባንክ አ.ማ                    እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!

                     BERHAN BANK S.C

                     የሐራጅ ማስታወቂያ         

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  3. የመኖሪያ ቤቶቹ  ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡
  4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡
  5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  6. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡
  7. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ግዜ ዉስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሞላ ተጫራች ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

የንግድ ቤቶች

 

.

 

የተበዳሪዉ ስም

 

የመያዣ ሰጭዉ ስም

 

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

 

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

 

የንብረቱ አገልግሎት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤

1.
ገነነ ጌቱ
ገነነ ጌቱ
ተፈሪ ኬላ ከተማ ሸዋበር ቀበሌ
676.5 ካ.ሜ
ንግድ
628/08/14
1,700,000.00
ሰኔ 09 ቀን 2017 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

2.
ገነነ ጌቱ
ፍሬው አለማየሁ
ተፈሪ ኬላ ከተማ ሸዋበር ቀበሌ
189.75 ካ.ሜ
ንግድ
629/08/14
450,000.00
ሰኔ 09 ቀን 2017 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡00-9፡30

3.
ታዲዎስ ሶርሳ(ላይን መድሃኒትና ህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ጅምላ ንግድ
አለሙ ሀጅሶ
ሾኔ ከተማ አሬንቻ ቀበሌ
701.1 ካ.ሜ
ንግድ
ሸ/መ/445/16
6,400,000.00
ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

4.
ቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ዩኒየን
ደ/ፍ/ሁ/ገ/ህ/ማህበር
ደ/ቤንች ከተማ ደ/ወርቅ ቀበሌ
25,000 ካ.ሜ
የቡና ማሳ
2104077
3,400,000.00
ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

5.
ቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ዩኒየን
የምስራች ሁ/ገ/ህ/ማህበር
ደ/ቤንች ከተማ ጌሊት ቀበሌ
32,500 ካ.ሜ
የቡና ማሳ
2029092
3,000,000.00
ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡00-9፡30

6.
ቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ዩኒየን
የቤ/ማ ቡና አምራቾች ኃ/የተ/ህ/ስራ ዩኒየን
ሼኮ ከተማ ባጀቃ ቀበሌ
15,246 ካ.ሜ
የቡና ማሳ
1264
5,100,000.00
ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30
7.
አባሴና ተወልዴ
አባሴና ተወልዴ
በደሌ ከተማ 01 ቀበሌ
3626 ካ.ሜ
ትምህርት ቤት
M.Q 2957/2005
20,000,000.00
ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

ማስተካከያ፡- ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ በምህረተአብ ደስታ ስም አውቶሞቢል(2008) ተሽከርካሪ ጨረታ የሚካሄድበት ቀን ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም የተገለፀው በስህተት መሆኑ ታውቆ የጨረታው የሚካሄድበት ቀን ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

Save Tender