Tender Detail


Supply Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain, and Shower Truck) በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 41/2018

Supply Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain, and Shower Truck)

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ

ሎት- 1- አይሱዚ /Isuzu Truck/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር / ፤

ሎት- 2- አንቡላንስ /EV Ambulance/ 120,000.00 /አንድ መቶ ሃያ ሺ ብር/፤

ሎት- 3- ሬከር ክሬን /Wrecker Crain/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር / እና

ሎት- 4- የውሃ ቦቴ /Water Shower Truck/ 150,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር/ በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል

  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11 /09/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 900 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 930 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡-

  • የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ
Save Tender