ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 71/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተቁ
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
| አበዳሪው ቅ/ፍ | ከተማ | ወረዳ | ቀበሌ | የቤት.ቁ | ቀን | ሰዓት | |||||||
| 1 | ሙልጌታ ሽፈራው | ሽፈራው ገላው | ቁጭ | ቁጭ | 01 | –
|
200ካ ሜ | 522/2012 | የንግድ | 753,452.00 | ግንቦት 28 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 2 | ሙልጌታ ሽፈራው | ሽፈራው ገላው | ቁጭ | ቁጭ | 01 | 190ካ/ሜ | 30/08 | ለመኖሪያ | 747,577.00 | ግንቦት 28 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | ||
| 3 | ሙልጌታ ሽፈራው | ሙልጌታ ሽፈራው | ቁጭ | ቁጭ | 01 | 300.00ካ/ሜ | 84/07 | ለመኖሪያ | 1,529,840
.00 |
ግንቦት 29 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | ||
| 4 | አያሌው ዱጋሳ | የተበዳሪው | ቁጭ | ቁጭ | 01 | – | 300ካ/ሜ | 99/2014 | ለመኖሪያ | 1,848,281.00 | ግንቦት 29 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 5 | አዝመራው አንዱአለም | የተበዳሪው | ቁጭ | ቁጭ | 01 | – | 180.00 ካ/ሜ | 258/06 | ለመኖሪያ | 1,473,713.00 | ሰኔ 1 /2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 6 | አእምሮ መኮንን | የተበዳሪው | ቁጭ | ቁጭ | 02 | 200.00 ካ/ሜ | 199/2010 | ለመኖሪያ | 770,964.00 | ሰኔ 1 /2018 ዓ.ም
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | ||
| 7 | ቻላቸው አለምነህ | የተበዳሪው | ቁጭ | ቁጭ | 01 | 200ካ/ሜ | 202/09 | ለመኖሪያ | 480,525.00 | ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | ||
| 8 | ካሳዬ ዘውዴ | የተበዳሪው | ቁጭ | ቁጭ | 01 | 250.00 ካ/ሜ | 747/2012 | ለመኖሪያ | 534,930.00 | ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | ||
| 9 | ፋሲካ እስከመቼ | ተናኜ ፀጋዬ | ቁጭ | ቁጭ | 01 | 250ካ/ሜ | 448/2011 | ለመኖሪያ | 444,377.00 | ሰኔ 3 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | ||
| 10 | ዳኜ መላክ | የተበዳሪው | ቁጭ | ቁጭ |
|
01 | 200 ካ/ሜ | 119/2011 | ለመኖሪያ | 532, 126.00 | ሰኔ 3 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 11 | ጌትነት የኔአለም | ጌትነት የኔአለም | ቡሬ | ቡሬ | 03 | 250ካ/ሜ | 6117/2007 | የመኖሪያቤት | 1,970,388.00 | ሰኔ 4 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | ||
| 12 | መንግስቴ ታደሰ | መንግስቴ ታደሰ | ቡሬ | ቡሬ | 01 | 150ካ/ሜ | 18020/2015 | የመኖሪያቤት | 652,923.00 | ሰኔ 4 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | ||
| 13 | መንግስቴ ታደሰ | የተበዳሪው | ቡሬ | ቡሬ | 04 | 201.56ካ/ሜ | 16822/2013 | የመኖሪያቤት | 3,752,491.00 | ሰኔ 5 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | ||
| 14 | በልስቲ ፀሀይ | ዘመናይ ጌታሁን | ቡሬ | ቡሬ | 03 | 200ካ/ሜ | 10843/09 | የመኖሪያቤት | 812,354.00 | ሰኔ 5 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | ||
| 15 | ግርማው ወርቁ | ያለምወርቅ ይታይህ | ቡሬ | ቡሬ | 07 | 172.88
ካ/ሜ
|
46/ቡከ01/61 | የመኖሪያቤት | 1,025,988.00 | ሰኔ 6 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | ||
| 16 | አማረ ደሴ | የተበዳሪው | እንጅባራ | እንጅባራ | 02 | 450ካ/ሜ
|
512/08 | የንግድ | 4,261,596.00 | ሰኔ 6 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | ||
| 17 | መዝገቡ ጥላሁን | የተበዳሪው | አዴት | አዴት | 01 | 180ካ/ሜ
|
ከአገ/5686/09 | የመኖሪያ ቤት | 756,703.00 | ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | ||
| 18 | መዝገቡ ጥላሁን | ደጀኔ አምባው | አዴት | አዴት | 01 | 200ካ/ሜ
|
ከአገ/113202/13 | የመኖሪያቤት | 704,030.00 | ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | ||
| 19 | ተመስገን አስሬ | የተበዳሪው | መሀል ገበያ | ባሕርዳር | 14 | 510ካ/ሜ
|
04/001/3367 | የመኖሪያቤት | 7,632,770.00 | ሰኔ 8 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | ||
የተሸከርካሪ ጨረታ
| ተ/ቁ | ተበዳሪ | ንብረት አስያዥ | አበዳሪ ቅርንጫፍ | የተሸከርካሪው ዓይነት | የሻንሲ ቁጥር
|
ሞተር ቁጥር
|
የሠ/ቁጥር
|
ስሪት
|
የጨረታ መነሻ
|
የጨረታው ቀን
|
ሰዓት
|
|
| 1 | ጃፋር መሀመድ | ተበዳሪው | ዋና መስሪያቤት | ሲኖትራክ | LZZ5BLSFPN036072 | WP1254400E2011423D021175 | ኢት03-A24566 | 2023 | 3,028,992 | ግንቦት 18 ቀን /2018 |
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
|
ማሳሰቢያ
- 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
- ከተ.ቁ 1 -18 ድረስ ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሲሆን .በተራ ቁጥር 19 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው የተሸከርካሪው ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በአዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ይሆናል፡፡
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
