ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 70/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተቁ
|
የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረቱ አድራሻ | የቦታው ስፋት | የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ | ||||
| አበዳሪው ቅ/ፍ | ከተማ | ወረዳ/
ቀበሌ |
የቤት.ቁ | ቀን | ሰዓት | |||||||
| 1 | ጌታቸው ጥላሁን | የተበዳሪው | ሞጆ | ዲላ | 01 | –
|
552.50ካ ሜ | 2834/2000 | ለመኖሪያ | 3,482,665.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
| 2 | ጌታቸው አባተ | ተበዳሪው | ኢምፔሪያል | አ.አ ኮል/ቀ | 07 | 105ካ/ሜ | ETH0001000000-00004052118 | ለመኖሪያ | 3,181,042.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 3 | ጌታቸው አባተ | ፎርቴ ሴኩራኢንዱስትሪ | ኢምፔሪያል | ገላን | ገላን | 5000.00ካ/ሜ | B/MG/KL/I/122/2002 | የኢንዱስትሪ ቦታ | 16,297,133
.00 |
ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 4 | ዳኛቸው አስረስ | ተበዳሪው | ባሕርዳር | ቡሬ | 03 | – | 360ካ/ሜ | 8352/08 | ለመኖሪያ | 1,528,857.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
| 5 | መንግስቱ ተመስገን | የተበዳሪው | ሸዋበር | አምበር | አምበር
01 |
– | 500.00 ካ/ሜ | 892 | የንግድ | 721,518.00
.00 |
ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
| 6 | አስማማው አበረ | የተበዳሪው | ፍኖተ ሰላም | ማንኩሳ | 01 | 500.00 ካ/ሜ | 64/2006 | የንግድ | 893,003.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 7 | ፀጋዬ ሙሉነህ | የተበዳሪው | አዘና | አዘና | 01 | 200ካ/ሜ | 1465/14 | ለመኖሪያ | 552,799.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 8 | አለሰው እንደሻው | ትሁኔ በላይ | ሽንዲ | ሽንዲ | 01 | 420.00 ካ/ሜ | ሽማ1067/መር/1 | ለመኖሪያ | 428,963.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 9 | ዘላለም ኑሬ | ረቂቅ አማረ | ሽንዲ | ቡሬ | 09 | 250ካ/ሜ | 13425/2012 | ለመኖሪያ | 790,471.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 10 | ገደፋው አይቼው | አታለል ፀጋ
|
እንጅባራ
|
እንጅባራ
|
02
|
180ካ/ሜ
|
888/09 | የንግድ
|
6,601,711.00
|
ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
|
11 |
አስረሳ ታምር | የተበዳሪው
|
እንጅባራ | እንጅባራ | 03 | 545 ካ/ሜ | 064/13 | ለኢንዱስትሪ | 6,759, 790.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 12 | ባሳዝነው አለበል | የተበዳሪው
|
ቡሬ | ቡሬ | 03 | 250ካ/ሜ | 624/2002 | የመኖሪያቤት | 1,338,969.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 13 | መሰረት ምስጢር አላምረው | የተበዳሪው
|
ዚገም | ቅላጅ | ዚገም
01 |
950ካ/ሜ | 013/2008 | የንግድ | 6,264,477.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 14 | አእምሮ ግዛቸው | የተበዳሪው | መራዊ | መራዊ | 03 | 200ካ/ሜ | 1559-07 | የመኖሪያቤት | 1,151,963.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 15 | ዘላለም ቸርነት | ቸርነት ደነቀው | መራዊ | መራዊ | 03 | 275ካ/ሜ | 743/13 | የመኖሪያቤት | 3,034,676.00 | ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 16 | ደሴ ፍቃድ | ተበዳሪው | መራዊ | መራዊ | 03 | 237.50
ካ/ሜ
|
2013/04 | የንግድ | 689,470.00 | ግንቦት 27 /2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 17 | ሁኔ ወርቁ ዕፁብ | ተበዳሪው | መራዊ | መራዊ | 01 | 200ካ/ሜ | 405/13 | የመኖሪያ | 689,682.00 | ግንቦት 27 /2018 ዓ.ም
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
- በተ.ቁ 1 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በዲላ ቅርንጫፍ ውስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 4 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በቡሬ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ነው፡፡ ከተራ ቁጥር 2-3 የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ባንቢስ አካባበ በሚገኘው እና ከዋና መስሪያቤት ጀርባ ባለው አዳማ ሪልስቴት
ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው አዳራሽ ውስጥ ሲሆን ከተራ ቁጥር 5-17 ድረስ ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ነው፡፡
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
