Tender Detail

Tender Details


አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪ  ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ ጨረታው የሚከናወንበት    
ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ  

ቀበሌ

ቀን ሰዓት  

   ቦታ

 
 

 

1

 

መሳፍንት አለበል

 

 

መሳፍንት አለበል

በላይ ዘለቀ ባህርዳር አጼ ቲወድሮስ  

11

2847 ካሬ ሜትር ባህኢፖ/0296/12 የፋብሪካ ህንጻ 15,281,685.94 ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም

 

 

ከጠዋቱ  3- 4 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት

(ባህርዳር )

 
2 አበበ መልኬ ታረቀኝ አበበ መልኬ ታረቀኝ ቡሬ ቡሬ _ 04 200 ካሬ ሜትር 8724/2008 የመኖሪያ ቤት 5,905,629.87 ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም

 

 

ከጠዋቱ  4-5 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት

(ባህርዳር )

 
 

3

 

ዘጌ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር አዲሱ ፈንታ ቦሌ መድሐኒያለም ባህርዳር ጠና  

16

10,000 ካሬ ሜትር 33730/09 የፋብሪካ ህንጻ 101,761,561.54 ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም

 

 

ከሰአት በኋላ  ከ8- 9 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት

(ባህርዳር )

 
ኤፍታ ኢንዱስትሪያል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ቦሌ መድሃኒያለም ባህርዳር  ጣና  

 

16

10,000 ካሬ ሜትር ባሃኢፓ/0037/09 ያልተጠናቀቀየፋብሪካ ህንጻ 80,724,619.07 ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም

 

 

ከሰአት በኋላ  ከ9- 10 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት

(ባህርዳር )

 
 

4

 

ፀሃይ አድማስ ፈንታሁን

ፀሃይ አድማስ ፈንታሁን ዳንግላ ዳንግላ _ _  

01

210  ካሬ ሜትር 513/ፀ/143 የመኖሪያ ቤት 2,040,821.23 ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም

 

 

ከጠዋቱ  3- 4 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት ጽ/ቤት

(ባህርዳር )

 
 

5

 

ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው

 

ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው

ባህርዳር ባህርዳር    

11

200  ካሬ ሜትር 30/07/05 መኖሪያ 8,095,805.05 ግንቦት 20 ቀን 2018 .  

ከጠዋቱ  4-5 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት /ቤት

(ባህርዳር )

 
6 ዮሴፍ ነጋ ጌቱ ዮሴፍ ነጋ ጌቱ ባህርዳር ቡሬ ቡሬ 6300 ካሬ ሜትር BIAIP/006/2012 ፋብሪካ 20,003,475.78 ግንቦት 20 ቀን 2018 .  

ከሰአት በኋላ  ከ8- 9 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት /ቤት

(ባህርዳር )

 
7 አቮል የምግብ እና መጠጥ አቅራቢ /የተ/የግ/ማህበር  

በላይነሽ ብርሃኑ /ህወት

በላይ ዘለቀ አፄ ቴዎድሮስ ባህርዳር  

300 ካሬ ሜትር አፄቴ/9726/2015 መኖሪያ 22,312,051.97 ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም  

ከሰአት በኋላ  ከ9- 10 ሰዓት

 

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት /ቤት

(ባህርዳር )

 
 8

 

 

ፍሬሚካኤል አበበ ወልደገብርኤል ፍሬሚካኤል አበበ ወልደገብርኤል አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ አዲስ አበባ 01  

 

94.64 ካሬ ሜትር AA000070105464 መኖሪያ 14,154,219.62 ግንቦት 20 ቀን 2018 .  

4:00 እስከ 500 ሰዓት

 

አማራ ባንክ . ዋና መስሪያ ቤት 18 ወለል (አዲስ አበባ)

 
9 እማዋ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር  

እማዋ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

አዲስ አበባ ደብረ ብርሃን  

09

7500.574 ካሬ ሜትር ደብኢፓ/03/0068/2013 ኢንዱስትሪ 3,328,941.09 ግንቦት 20 ቀን 2018 . 5:00 እስከ 600 ሰዓት አማራ ባንክ . ዋና መስሪያ ቤት 18 ወለል (አዲስ አበባ)  
ማሳሰቢያ
 1 ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ በአማራ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት; በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡  

8

 

 

ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡  
  2 ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡  

 

9

ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ  ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡  
 

 

3

የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት  ይጠየቃል፡፡  ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል፡፡  

 

10

በባንኩ የብድር ፖሊሲ; መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡  
 

4

የሐራጁ አሸናፊ /ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፤ ግብር፤ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው/አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡  11 የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡  
 

 

5

ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ፤የመንጃ ፍቃድ፤ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፤ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡  12 በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል፡፡  
6 ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ 13 ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡  
7 ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል፡፡ 14 ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ አ.ማ 0115 58 27 64 ወይም 0115-58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

 

 አማራ ባንክ አ.ማ

Save Tender