የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain, and Shower Truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 41/2018
Supply Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain, and Shower Truck)
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ሕጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
⁕ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
⁕ ቫት ተመዝጋቢ
⁕ ታክስ ክሊራንስ
⁕ በግዥ ባለሥልጣን የምዝገባ ማስረጃ
⁕ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
⁕ በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
⁕ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ
ሎት-1- አይሱዙ /Isuzu Truck/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
ሎት- 2- አንቡላንስ /EV Ambulance/ 120,000.00 /አንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር/
ሎት- 3- ሬከር ክሬን /Wrecker Crain/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር / እና
ሎት- 4- የውሃ ቦቴ /Water Shower Truck/ 150,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በ ሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/09/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 11/9/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡-
Ø የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መሥሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
