Tender Detail

Tender Details


በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴከተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ የጽ/መሳሪያ 12000 ብር 2ኛ ውሃ እቃ 7000ብር 3ኛ የኤሌክትሮኒክስ እቃ 15000 ብር 4ኛ የፕሪንተር ቀለም 4000 በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለወረዳው ሴከተር /ቤቶች 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ 1 የጽ/መሳሪያ 12000 ብር  2 ውሃ እቃ 7000ብር 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃ 15000 ብር 4 የፕሪንተር ቀለም 4000 በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እንድሳተፉ ይጋብዛል።

1.       በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ቲን/ እንድሁም በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ ድምር ከብር 200000/ ሁለት መቶ ሺህ ብር /በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።

2.       ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የጨረታ ሰነድ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ድረስ የማይመለስ 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3.       ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው የነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ሞልተው ኮፒና ኦርጅናል ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4.       ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ የጠቅላላ ዋጋ በዝርዝር ተሞልቶ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በተዘረዘረው ሎት የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ../C.PO/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.       ተጫራቹ በዋጋ መሙያ ሰነድ ላይ ስም ፊርማና ማህተም በማድረግ በታሸገ ፖስታ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 ቀን 330 ድረስ በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6.       የጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ዕቃውን በሚ///ሴክተር /ቤቶች ባሉት ንብረት ክፍል ውስጥ ማድረስ ይኖረባቸዋል።

7.       የጨረታ ውድድሩ እንደአስፈላጊነቱ በነጠላ ዋጋ ወይም በሎት ሊሆን ይችላል።

8.       ጨረታው ተጫራቾች በአካል ሆነ ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ታሽጎ ከጠዋቱ 400 በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር18 ይከፈታል። የመክፈቻ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ የጨረታ ሰነድ የመጨረሻ ማስገቢያ ከጠዋቱ 330 ሆኖ ከጠዋቱ 400 ላይ ጨረታው ይከፈታል።

9.       መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ /  011 117 0171 ወይም 09 13 57 44 40 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

Save Tender