Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አክሲያን ማህበር
  • Address በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዮ ቦታው አጠና ተራ ከቴለው ጀርባ ባለው የአ/ማህበሩ የገበያ ማዕከል ሕንጽ ቁጥር 2 አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-05-47-92
  • Website
  • Deadline09 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-06-09 15:00:00
  • Categories Finishing Work

የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አ/ማህበር ባስገነባው የገበያ ማዕከል ህንጻ ውስጥ የቢሮ ፓርቲሽኖችን በመስታወት እና ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


የቢሮ ፓርቲሽን ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት /ማህበር ባስገነባው የገበያ ማዕከል ህንጻ ውስጥ የቢሮ ፓርቲሽኖችን በመስታወት እና ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

1.     በአልሙኒየም ሥራ እና ደረጃ 5 ጠቅላላ ወይም በህንጻ ሥራ ተቋራጭ 2018 . የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፡፡

2.     የቫት እና የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት (TIN)፡፡

3.     2017 . ከግብር ዕዳ ነፃ የሆኑበትን ሰርተፊኬት፡፡

4.     ለሚቀበሉት ፍያዎች ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5.     በዘርፉ ተሰማርተው ለሰሩት ሥራ በቂ የሥራ ልምድ ማቅረብ እና የሰሩትን ሥራም ማሳየት የሚችሉ።

 

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች የሰነዳቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ በመያዝ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን ከማህበሩ /ቤት ብር 1,000 ከፍለው በመውሰድ ዋጋቸውን ሞልተው ለጨረታ ማስከበርያ ብር 20,000.00 ( ሺህ ብር) በሲፒኦ ብቻ በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከታች በተገለፀው ሰዓት የሰነዶቻቸውን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ በመያዝ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስራ አምስተኛው ቀን 800 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 900 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአ/ማህበሩ /ቤት ይከፈታል። አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ቅናሽ ዋጋ የመምረጥ ግዴታም የለበትም፡፡

 

ማስታወሻ፡-

·        ድራሻ፡- ኮልፌ አጠና ተራ ከቴሌው ጀርባ የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት /ማህበር ብሎክ 2 አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4

·        የጨረታውን ሰነድ መውሰድ የሚቻለው ከጠዋት 230 እስከ 630 ከሰዓት 730 እስከ 1030 ብቻ ይሆናል

·        ስልክ 09-32-08-03-77 ወይም 09-12-05-47-92

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት /ማህበር

Save Tender