Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline11 Jun 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-12 10:00:00
  • Categories Construction Works , Contractors

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


ለምስራቅ ቦርና ዞን ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ

የግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን /ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራኒነት በመመዝገብ (iSupplier registration) የጨረታ ሰነዱን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ንላይን www.merkato. com.www.afroteneder.com and www.extratender.com ማግኘት ይችላሉ።

 

የስራው አይነት

የስራው ቦታ

የጨረታው መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚጀምርበት ቀን

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ

ቢድሬ

4285144

ግንቦት 20 ቀን 2018 . ከቀኑ 0230 ሰዓት

15 ቀን

ሰኔ 4 ቀን 2018 . ከቀኑ 1100 ሰዓት

ሰኔ 5 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት

50,000.00

 

መስፈርቶች፤

1.     የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2.     2018 . ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3.     የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4.     በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የስራ ልምድ (የብረትና መስታዋት ስራዎች) አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም፤ ፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፤ የሚቀርበው የስራ ልምድ 2016 ወዲህ የተሰራ ስራ መሆን ይኖርበታል፡፡

5.     በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

6.     ተጫራቾች፡- ቴክኒካል እና የህጋዊነት ሰነዶችን ዋናውን በቴክኒካል ሪኳየርመንት ፍል እና ፋይናንሻል ዋናው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ፍል ስር ታች ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

7.     መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራ ጅን

Save Tender