Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋምቤላ ጽ/ቤት
  • Address ጋምቤላ : ኢትዮጵያ, Phone: 0475510548
  • Website
  • Deadline12 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-12 10:30:00
  • Categories Construction Works , Contractors

የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋምቤላ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ የእድሳት ሥራ ለማከናወን በግንባታ ሥራ ተቋራጭ የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ Bc-4Gc-4 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማሠራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋምቤላ /ቤት 2018 . በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ የእድሳት ሥራ ለማከናወን በግንባታ ሥራ ተቋራጭ የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ Bc-4Gc-4 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማሠራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።

1.     የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣

2.     የታደሰ የብቃት ማረጋጫ ሰርተፍኬት ያለው፣

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣

4.     ከውዝፍ ግብር ነፃ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣

5.     የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያለው፣

6.     ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 14 ተከታታይ የሥራ ቀናት ተጫራቾች ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳ ቁጥር 1000067561647 ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን አድቫይስ አንድ ኮፒ ይዘው በመቅረብ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋምቤላ ቅርንጫፍ /ቤት ግዥ ፋይ/አስ/ቡድን መሪ ክፍል መግዛት ይቻላል።

7.     ተጫራቾች የጨረታውን ዋስትና ማስከበሪያ 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ ብር በሲፒኦ ወይንም በባንክ ጋራንቲ ብቻ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8.     ተጫራቾች እድሳቱን የሚያከናውኑበትን ዋጋ ዋናውን እና ኮፒ 2 /ሁለት/ እና ካምፓኒ ፕሮፋይል ዋናውንና ኮፒ 2 /ሁለት/ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 330-400 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስገብተው በዚሁ ቀን 450 ሰዓት ላይ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋምቤላ ቅርንጫፍ /ቤት ግዥና ፋይ/ አስ/ቡድን መሪ ክፍል ይከፈታል።

9.     /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10.                                      ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0475510548/0475510534 ይጠቀሙ።

 

የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋምቤላ /ቤት

Save Tender