Tender Detail

Tender Details


ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 74/2018

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተቁ

 

የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ አድራሻ  

 

 

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር የንብረቱ            አይነት  

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚከናወንበት                 ጊዜ

አበዳሪው ቅ/ፍ ከተማ ወረዳ ቀበሌ የ/.ቁ ቀን ሰዓት
1 ሁሴን አህመድ ተበዳሪው ኮምቦልቻ  ኮምቦልቻ   04

 

175ካ ሜ 6177/ሊዝ/ኮ/ቴ/አገ/ቀ04/05 ለመኖሪያ 1,037,833.00 ሰኔ24 /2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00
2 ዶ/ር አሌ ውቤ ዳምጠው ተበዳሪው ኮምቦልቻ  ኮምቦልቻ   04   150 ካ.ሜ 15055/ሊዝ/ኮ/ቴ/አገ/ቀ04/10 ለመኖሪያ 1,583,970.00 ሰኔ24  /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00
3 ሰለሞን አሰፋ ዘውዲቱ ሳሌ መካነ ሰላም መካነ ሰላም   02   250ካ/ሜ 106/011 ለመኖሪያ 625,088

.00

ሰኔ 26  /2018 ዓ.ም

 

ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00
4 ቶማስ ወራሽ አስማማው ተበዳሪው ወልዲያ ወልዲያ   06 150ካ/ሜ መልባ/5095/13 ለመኖሪያ 1,347,346.00  ሰኔ 29 /2018 ዓ.ም

 

ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00
5 ዲምቢጋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ማርታ አሰፋ ደሴ ደሴ   10 45.54 ካ/ሜ 05/722ልዩ መ/ኮድAM003024802013350202 ለመኖሪያ 637,074

.00

ሰኔ 30 /2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00
6 ላለም አለኸኝ ኤስ/ጂ/ኤል(SGL tradingPLC) ግዮን ባሕርዳር   ጣና   7000.00ካ/ሜ ባህኢፓ/0008/10 ለኢንዱስትሪ 23,752,944.00 ሰኔ 24/2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00
7 መቅደስ ለማ ተበዳሪው ዓብይ አ/አ/ቂ./ክ/ከ 02     385 ካ/ሜ AA000040200219 ለመኖሪያ 22,233,211.00 ሰኔ 24/2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00

     ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
  3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
  4. በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በድሬዳዋ ዲስትሪክ ጽ/ቤትውስጥ ሲሆን ከተራ ቁጥር 2-7 ድረስ ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፎች ውስጥ ይሆናል፡፡ በተራ ቁጥር 8 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በደብረ ብርሀን ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው፡፡ የተሸከርካሪ ጨረታውን በተመለከተ ጨረታው የሚካሄደው ባንቢስ አካባቢ ባለው እና የዋና መስሪያቤት ጀርባ ባለው አዳማ ሪልስቴት ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው ጽ/ቤት ውስጥ ነው፡፡
  5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል፡፡
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡    

Save Tender