Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዱራሜ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0465541461
  • Website
  • Deadline08 Jun 2026, 2:18 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-08 15:05:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products , Garment Educational And Training Equipment

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና የችግኝ ማፍያ ፓሊ ባግ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የፕላስቲክ ባግ ግዥ ጨረታ ቁጥር 151/18

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ልል መንግሥት ግብርና የችግኝ ማፍያ ፓሊ ባግ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

.

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

1

የችግኝ ማፍያ ፓሊ ባግ ባለ 16 ሴሜ

በኪ.ግ

1690

 

20,000

 

9:00

 

9:5

2

የችግኝ ማፍያ ፓሊ ባግ ባለ 10 .

በኪ.ግ

910

 

መሟላት ያለባቸው ግዴታዎች

    በስራ ዘመኑ የታደሰ የንግፈቃድ ፣የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢነት ሰነዶችን ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

    ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርባታል፡፡

    በተጫራቾች የሚቀርባው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ፤ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በካሽ ያስያዙ ማቅረብ አለባቸው

    ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበ ቀን 22/09/2018 / 900 ሰዓት የማይመለስ ብር 200 ለሰነድ በመፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኛው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ

    ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ (ፕሮፎርማ) በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስከ 01/10/2018 / ሎት 01 ከቀኑ 900 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘገጃት በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬትቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ጨረታ ተበሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

    የጨረታው ሳጥን በቀን 01/10/2018 / ከቀኑ 900 ታሽጐ 905 ሰዓት ተጫራቾች/ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል፡፡

    ቢሮው ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-554-1461 ይጠቀሙ።

 

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ

Save Tender