Tender Detail

Tender Details

  • Company ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
  • Address ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 (ባህር ዳርዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አካባቢ የቀድሞው የአማራ ከተሞች ልማት አ.ማ ግቢ ውስጥ) እና አዲስ አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንጻ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-218-0538
  • Websitehttps:// zcc.org.et
  • Deadline18 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-06-18 14:30:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , System Supply And Installation

ዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ወስዶ እየገነባው ላለው ለደሴ አሚኮ ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል (AC System) አቅርቦት እና ገጠማ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 51/2018

 

ዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ወስዶ እየገነባው ላለው ለደሴ አሚኮ ቢሮ ግንባታ ፕሮጀ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌትሮ መካኒካል (AC System) አቅርቦት እና ገጠማ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚች መሆኑን እየገጽን፤

1.     በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ያለው ያላት፤

2.     የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ 20 በባንክ በተረጋገጠ .. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፣

3.     የጨረታ ሰነዱን /ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና /አበባ ለገሃር አመልድ ህንፃ በሚገኘው ማስተባበሪያ /ቤት ቢሮ 7 ፎቅ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፡፡

4.     የጨረታ መዝጊያ እና ፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን (15 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር) ባህር ዳር ዋናው ቢሮ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሣጥኑ 15ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ታሸጎ 830 ይከፈታል፡፡ የተጠቀሱት የመፈቻ እና የመዝጊያ ቀናቶች የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 800 ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በእለቱ ቀን 800 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 830 ይከፈታል፡፡

5.     የጨረታው ውድድሩ በሎት /በምድብ/ ድምር ዋጋ የሚታይ ሲሆን በአንድ ሎት /ምድብ/ ለተጠየቁ የስራ ዝርዝሮች ሙሉ በሙሉ ዋጋ መሞላት አለበት፡፡

6.     በጨረታ የተሞላወው ዋጋ የጨረታ ሠነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 45 ተከታታይ ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡

7.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር

ባህር ዳር-058-218-0538/09-18-01-06-17/09-18-71-66-16

አዲስ አበባ፡- ስልክ ቁጥር 0111265338/09-20-24-93-20/09-11-90-86-29

 

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

 

Save Tender