Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline12 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-12 10:30:00
  • Categories Construction and Water Works , Water Construction , Water Well Drilling

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Ground Water borehole drilling & construction ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ማሳወቅ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/51/2026

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Ground Water borehole drilling & construction ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ ቁጥር DCE/SE/51/2026 አውጥቶ ጨረታው ሚያዝያ 30 ቀን 2018 . እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው እስከ ሰኔ 5 ቀን 2018 . ድረስ የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን፤ ጨረታው ሰኔ 05 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ዕለት 415 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ .. ግቢ

 

የቀጥታ ስልክ ቁጥር፡- 0114-40-34-34

ማዞሪያ:- 0114-42-22-70/71/72 E-mail አድራሻ Info@dce-et.com

የድረ- ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

ፖ.ሳ.ቁ :- 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender