Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ አበባ ከተማ አውቶስ አገልግሎት ድርጅት
  • Address , Phone: 0118-21-22-14
  • Website
  • Deadline29 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineadiss zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-29 04:30:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመከ/ብግጨቁ/1/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ከበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቶችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡


የብሔራዊ ግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመከ/ብግጨቁ/1/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ከበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቶችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በመስኩ የተሰማሩና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎች (ድርጅቶች) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-

1. በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ (Valid Irade License)

2. የታከስ ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ (VAT Certificate)

4. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ፈቃድ (Valid Tax Clearance Certificate)!

5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም የባንከ ጋራንቲ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በማቅረብ በግልፅ ጨረታው ላይ መወዳደር ይችላሉ፡፡

በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ እስከ ምሳ ሰዓት (6 00 ሰዓት) የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በጥሬ ገንዘብ በመክፈል በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 22 እየሩስ ህንጻ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋናው /ቤት (ማዕከል) 6 ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ህጋዊ ሰነዶች፣ የዋጋ ዝርዝር እና የጨረታ ማስከበሪያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒ በመለየት እስከ ሰኔ 22 ቀን 2018 . ጠዋት 400 ሰዓት ድረስ 6 ፎቅ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው ሰኔ 22 ቀን 2018 . ጠዋት 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ጠዋት 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 7-02 ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፤

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስልክ ቁጥር፡ 0922536049

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender