Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
  • Address ሀዋሳ ከተማ አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-13-34
  • Website
  • Deadline25 Jun 2026, 3:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-06-25 04:30:00
  • Categories Construction Works

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ ክሎት 051/2018 እስከ ሎት 148/2018 ድረስ ያሉት 98 ሎቶች ለማሰራት ያስፈለገ በመሆነ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ከተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀዋሳ ከተማ አስ////መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ ክሎት 051/2018 እስከ ሎት 148/2018 ድረስ ያሉት 98 ሎቶች ለማሰራት ያስፈለገ በመሆነ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ከተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት:ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማህበራት መወዳደር ይችላሉ፡-

በአረንጓዴ ልማት ተደራጅቶ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት፤

1.     በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

2.     ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣

3.     የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ፣የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፤

4.     የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ ከተማ አስተዳደር ህንፃአራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራትበመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 /ሃያተከታታይ ቀናት ዉስጥ ቀርባችሁ ሰነድ ብር 400(አራት መቶ ብርበመክፈል ወስዶ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ።

5.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር ) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረሲፒኦ (CPO ) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት።

6.     ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10 (ግዢ ኬዝ ቲምለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7.     ጨረታው 21ኛው ቀን ከቀኑ 330 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 430 ሠዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል። ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል። የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።

8.     ማንኛውም ተጫራች በሲዳማ ክልል እና ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ተመሳሳይ ሥራ በእጁ ላይ 1 ካለና የሥራዉ አፈጻጸም 70% ካልደረሰ በጨረታ መወዳደር አይችልም። ሥራው 70% እና በላይ የደረሰ ከሆነ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ማረጋጋጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

9.     በጨረታ አከፋፈት ስነ-ስርዓት የተነበበው ዋጋ እና በአርትሜቲክ ቼክ በሚደረግበት ግዜ በሁለቱ መካከል 5% (ከአምስት ፐርሰንትበላይ ሆነ በታች ልዩነት ካለ ተጫራቹ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል።

10.ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ላይ  አሥራ አምስት ፐርሠንት (15%) በላይ ከሆነ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል።

11.ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ታች (20–30%) ከሃያ እስከ ሰላሳ ፐርሰንት በታች መውረድ የለበትም።

12.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 046-220-9963 / 046-212-1334

 

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ//መም

Save Tender