የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Aluminum Celling አቅርቦትና ገጠማ ግዥን አስመልከቶ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/58/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Aluminum Celling አቅርቦትና ገጠማ ግዥን አስመልከቶ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የስራ ዝርዝር |
የጨረታ ቁጥ |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
Supply & Fix Aluminum Ceiling |
DCE/SF/58/2026 |
12/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 |
12/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:45 |
ስለሆነም፦
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከርወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ግብርከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታከስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደርመምርያ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሠነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሰኔ 12/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው ሰኔ 12/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡45 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
7. አንድ ተጫራች ለአንድ ዕቃ መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ሞዴል/ብራንድ/ ብቻ ነው ፤ በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
8. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ
የቀጥታ ስልከ ቁጥር ቁጥር 011440-34-34/33
ማዞረያ 0114-42-22-70/71/72 www.dce-et.com /Email:-info@dce-et.com
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
