Tender Detail

Tender Details

  • Company Tsehay Insurance S.C (TISC) (ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 25111111970
  • Websitehttps://tsehayinsurance.com/
  • Deadline11 Jun 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-12 10:30:00
  • Categories Metals And Metal Working , Used Items

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ ለዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች እና ፕላይውድ (ሳፋሪያን) ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

(RefNo.TISC/HRPA/017/2026)

 

ኩባንያችን ለዋና /ቤት ህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች እና ፕላይውድ (ሳፋሪያን) ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

v ለመሸጥ የተዘጋጁትን ቁርጥራጭ እንጨቶች እና ፕላይውድ (ሳፋሪያን)ፒያሳ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት በሚገኘው የኩባንያው ህንፃ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለትአንስቶ ባሉት ተከታታይ ሰባት ቀናት በአካል በመገኘት እና በማየት የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የቀድሞው ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና /ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ በማድረግ መጫረት ይችላሉ፡፡

v ጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት ተከታታይ ሰባት ቀናት ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው በስምተኛው ቀን ጠዋት 430 ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

v ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት ተከታታይ ሰባት ቀን ድረስ ቦሌ ከሚገኘው የኩባንያው ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 106 በአካል በመገኘት መውሰድ ይችላሉ፡፡

v ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ከፍያ ማዘዣ (CPO) ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

v በሌሎች ተጫራቾች በተሰጠ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ወይም ተመስርቶ ዋጋ ማቅረብ በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

v የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) 15% በተጨማሪነት ይከፍላሉ፡፡

v የጨረታው አሸናፊዎች ውጤት ከተገለፀበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን በመፈፀም ንብረቱን ከቦታው ሙሉ በሙሉ ማንሳት ይኖርባቸዋል።

በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያ የማይፈጽሙ አሸናፊዎች ያስያዙት CPO ለኩባንያው ገቢ ይደረጋል።

ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111119771/70/0968580008 በመደወል ወይም ከላይበተጠቀሰው ዋና /ቤት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

                                                        ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.

Save Tender