በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃለይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ጠቅላላ የዓመቱን የግዢ ፍለጎቶችን ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ከአሸናፊው መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃለይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ጠቅላላ የዓመቱን የግዢ ፍለጎቶችን ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ከአሸናፊው መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የሥራ ፍቃድና የዘመኑን ግብር መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረገገጠ 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. የጨረታው መወዳደሪያ ኦሪጅናልና አንድ የኦሪጅናል ፎቶ ኮፒ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በተለየዩ ሁለት ፖስታዎች ከተፈለጊ መረጃዎች ጋሪ ተያይዘው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በአንድ ፖስታ ይቀርባል።
4. የጨረታው ሰነድ በኦሮሚያ ክልል በባቱ አጠቃለይ ሆስፒታል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የሥራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል ፣ ለአንድ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
4.1. የግዥ ዓይናቶች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የኦክስጅን ሲሊንደር መሙላት፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጥበቃ አገልግሎት ሥራ፣ የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት እና የተለያዩ ግዥዎች፡፡
5. ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ከሆስፒታሉ ግዥ እና ፋይናንስ ክፍል 200 (ሁለት መቶ) በመግዛት መሙላት ይችላል፡፡
6. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
7. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል በሰዓቱ ባይገኙም የጨረታው ሣጥን ከመከፈት አያግድም፡፡
8. ተጫራቾች ዋጋ ቫት (VAT) ብለው መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡ ካልተጠቀሱ ታክስን እንዳልተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
9. ሆስፒታሉ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር :- 0913368618 መጠየቅ ይችላል፡፡
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል
