በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-16/2018
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
No |
Description |
Quantity |
Type/Item |
|
|
|
1 |
Medium Size Mini Bus |
02 (Two) |
Pure Electric |
Complete UNIT |
500,000.00 |
|
2 |
Medium size Hybrid Automobile |
02 (Two) |
Electrical SUV |
Complete UNIT |
360,000.00 |
|
3 |
Medium size Pickup |
01 (one) |
Double Cabin |
Complete UNIT |
400,000.00 |
ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (የ2018 ዓ/ም) ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ አሴት ታከስ እና የታከስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት (ገርጂ መንገድ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ህንፃ) ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መገዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ከላይ በሠንጠረዥ የተገለፀውን መጠን በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖረሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (C.P.O) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንከ ጋራንቲ ከቴክኒከ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር እስከ ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም.ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም.ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያቢሮ ይከፈታል።
ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የሠሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ 0114420216
ፋክስ 014420688
አዲስ አበባ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
