Tender Detail

Tender Details

  • Company በትግራይ ብሄራዊ ክልል መንግስት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት
  • Address Tigiray, Phone:
  • Website
  • Deadline26 Jun 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-26 09:00:00
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

በትግራይ ብሄራዊ ክልል መንግስት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት አውቶሞቢል መኪና የጨረታ


የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሾች፦ እነ አቶ ተወልደ ተከላይ /ቂርቆስ 9 ሰዎች

አፈ/ተከሳሽ፦ አቶ /ሄር ኪዳኑ በየነ

በመካከላቸው ያለው የአፈፃፀም ክርክር በአፈ/ተከሳሽ ባለቤታቸው የሆኑ / ከንድሓፍቲ ካሕሳይ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ አውቶሞቢል መኪና ሰሌዳ ቁጥር ትግ-02-03453 ሞዴልMXAA54L-ANXGB ቻንሲ ቁጥር JTM43FVIOD067327 የሆነ በመቐለ ከተማ ፖሊስ ፅሕፈት ቤት ግቢ ውስጥ የምትገኝ መነሻ ዋጋ ብር 935.046.03 (ዘጠኝ መቶ ሰላሳ አምስት ሺህ አርባ ስድስት ብር 03/100) በግልፅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ ልትጫረቱ የምትፈልጉ 19/10/2018 . ጠዋት 3:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ በዚያን ቀንና ቦታ ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ ጨረታ ያሸነፈ ደግሞ 25% ወዲያው ገቢ እንዲያደርግ ቀሪው ብር ደግሞ 15 ቀን ውስጥ ገቢ አድርጎ እንዲጨርስ የስም ማዛወሪያ በዚህ ጨረታ ባሸነፈ ተጫራች የሚከፍል መሆኑን የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት አዟል።

 

በትግራይ ብሄራዊ ክልል መንግስት የጠቅላይ

ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት

Save Tender