Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
  • Address , Phone: +251911984467
  • Website
  • Deadline03 Sep 2018, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/
  • opening dateበዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30
  • Categories Other , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Vehicle tire

የጎማ፣ ከስመዳሪያና ፍሳፕ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሲ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/01/2018/19


የጎማ፣ ከስመዳሪያና ፍሳፕ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሲ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/01/2018/19

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ጎማ፣ ከለመዳሪያና ፍላፕ ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር ለመከፈላችሁ ማስረጃ፣ የቫት ተመዝጋቢ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት በቃሊቲ ጉምሩክ ከባቡር መነሻ ፊት ለፊት በአዋሽ ባንክ በኩል ውስጥ ለውስጥ ገባ ብሎ በቀድሞ በግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅርቦት ዘርፍ በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 312 ግዥ ከፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላውን ዋጋ 2% በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የጨረታ ዋጋ ለ30 (ሰላሳ) ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ጨረታው ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመከፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል፡፡

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦

ስልክ+251911984467 ወይም+251913080126

ፋክስ 0114-421312

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

✨ messages.ai_summary
Tender for procurement of tires, tubes, and flaps by the Ethiopian Agricultural Works Corporation. Bidders must have a trade license, tax clearance, VAT registration, and business registration certificate. Bid documents available for purchase at the specified office.
Save Tender