Tender Detail

Tender Details

  • Company በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የኦለንጭቲ ሆስፒታል
  • Address ቦሰት ወረዳ ፣በምስራቅ ሸዋ ዞን ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0915930940
  • Website
  • Deadline03 Jul 2026, 12:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-07-03 14:00:00
  • Categories Labour Outsourcing Services

በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ 2019 በጀት ኣመት የጽዳት ሰራተኛ ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት እና የጥበቃ ሰራተኛ (Out Source) አድርጎ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ 2019 በጀት ኣመት የጽዳት ሰራተኛ ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት እና የጥበቃ ሰራተኛ (Out Source) አድርጎ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

በመሆኑም ከላይ በተጠቀሱት ላይ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁና ያሳደሳችሁ ፤ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ማቅረብ የምትችሉ 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO በማስያዝ በተገለፀው ቀን መወዳደርይኖርባቸዋል።

ማሳሰቢያ
ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን ማህተማቸውንና አድራሻቸውን መጻፍ ይኖርባቸዋል።

ü  ሰነዱ በተለያየ ፖስታ ኦርጂናል እና ኮፒ መቅረብ አለበት)
ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት አይኖረውም።

ü  ተጫራቾች ከሆስፒታሉ ግዢና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትርበስራ ሰአት 100 ብር (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

ü  ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀን አየር ላይ ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ላይ ተዘግቶ በዚያው ቀን ተጫራቾቹ ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 8፡00 ሰአት ላይ ይከፈታል፡፡

ü  ዋጋ ስትሞሉ ከቫት ጋር መሙላት ይኖርባችኋል።

ü  መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0915930940/ 0931527083, 0919209295

በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የኦለንጭቲ ሆስፒታል

Save Tender