በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር በወረዳው ለተለያዩ ጽ/ቤቶ ለስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ የተለያዩ የጭነትና የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት፣ ሞንታርቦ እና የጄኔሬተር ኪራይ አገልግሎት፣ የዲኮር ኪራይ አገልግሎት፣ የህትመ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር በወረዳው ለተለያዩ ጽ/ቤቶ ለስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ የተለያዩ የጭነትና የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት፣ ሞንታርቦ እና የጄኔሬተር ኪራይ አገልግሎት፣ የዲኮር ኪራይ አገልግሎት፣ የህትመት አገልግሎት፣ የግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት(ማሳተፍ) የሚፈልግ ሲሆን
|
ተ.ቁ |
የዕቃ ኮድ |
የዕቃው ዓይነት |
|
የብርመጠን |
|
1 |
6212 |
የተለያዩ የፅህፈት መሳሪዎች |
ናሙና የሚቀርብበት |
25,000 |
|
2 |
6218 |
የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች |
ናሙና የሚቀርብበት |
25,000 |
|
3 |
6211 |
የተለያዩ የደንብ አልባሳት |
ናሙና የሚቀርብበት |
25,000 |
|
4 |
6252 |
የጭነት መኪና |
መስሪያ ቤቱ በሚፈልገው ስዓት የሚገኝ |
15,000 |
|
5 |
6243 |
የኤሌክትሮኒክስ ና የፈርኒቸር ጥገና |
በሙያው ብቁ ልምድ ያለው |
15,000 |
|
6 |
6252 |
የሞንታርቦ የጄኔሬተር ዲኮር |
የተሟላ ዕቃ ያለው እና ማቅረብ የሚችል |
10,000 |
|
7 |
6255 |
የጉልበት ሰራተኛ ኪራይ |
መስሪያ ቤቱ በሚፈልገው ሰዓት የሚገኝ |
1,000 |
|
8 |
6244 |
የግንባታ ስራ |
መስሪያ ቤቱ በሚያዘው ዲዛይን መሰረት |
15,000 |
ስዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው
1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል በጽሁፍ ማቅረብ አለባቸው
2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ
3. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
4. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከሊራንስ ማቅረብ የሚችልና በወቅቱ በማንኛውም ሁኔታ ያልተቀጣ (እንዳይወዳደር ያልታገደ) መሆን አለበት
5. በዚህ ጨረታ አማራጭ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
6. በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በሰንጠረዥ በተጠቀሰው የብር መጠን መሰረት በቢልቦንድ ሲ.ፒ.ኦ ቼከ 2% በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
7. አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው በኋላ ለውል ማስከበር የነዐ% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረቢያዎችን (ፋይናንሺያል) ሰነዶችን በተለያዩ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ ማቅረብ አለበት በየሎቱ ያስገቡትን የዋጋ መጠን ጠቅላላ ድምር ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል
8. ፖስታ ስታስገቡ በየሎቱ ለይታችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል ለምሳሌ 6212 በአንድ ፖስታ 621 በሌላ ፖስታ 6218 በሌላ ፖስታ ሁሉም ሎቶች በተለያዩ ፖስታ ማስገባት በጠበቅባችኋል
9. ማንኛውም ተጫራች የሚያስገባው ሰነድ የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ፣ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን
10. በጨረታው አሸነፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት የካ ክ/ከተማ ወረዳ ዐi ፋይናንስ ጽ/ቤት ልዩ ቦታው ፈረንሳይ ለጋሲዮን 41 እየሱስ መሄጃ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የጽ/ቤት ግምጃ ቤት ወይም ንብረት ክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በመምጣት ማስረከብ አለባቸው
11. በጨረታ ሰነድ ከፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በተገለፀው መሰረት ፋይናንሻልና ቴከኒካል ሰነዶች ተገምግመው አሸናፊው ያሸነፈባቸውን የፅህፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች የደንብ አልባሳት እንዲሁም ከላይ በጨረታ የተገለፁትን እቃዎች ሙሉ ለሙሉ አዘጋጅተው ገቢ ከማድረጋቸው በፊት ከእየአይነቱ ናሙና ማቅረብ አለበት
12. ተጫራቾች የካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ልዩ ቦታው ፈረንሳይ ለጋሲዮን 41 እየሱስ መሄጃ በሚወስደው አስተዳደር ግዥ የስራ ሂደት ቀርበው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር400 (አራት መቶ ብር) ከፍለው መግዛት ይችላሉ
13. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2:30 - 11:30 ጨረታው ከፍት ሆኖ ስለሚቆይ በወረዳው ግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 21 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል
14. በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በ3፡30 የሚከፈት ሲሆን በመስሪያ ቤቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
15. የጨረታው መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት 3፡00 ታሽጎ 3፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል
16. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ሰነድ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን
17. መ/ቤቱ የተሻለ መንግድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011548607 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ አድራሻ፡-የካ/ከ/ከ ወረዳ 01 ፋ/ጽ/ቤት ፈረንሳይ ለጋሲዮን ወደ 41 እየሱስ በሚወስደው መንገድ
በየካ ክፍስ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት
