መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ G+10 ተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት /17-06B/ የSanitory Fixture ስራ በእጅ ዋጋ ብቻ ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር DCE/SC/173/18
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ G+10 ተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት /17-06B/ የSanitory Fixture ስራ በእጅ ዋጋ ብቻ ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
|
ተ.ቁ
|
የስራ ዝርዝር
|
መጠን
|
የጨረታ መዝጊያ ቀን
|
የጨረታ መክፈቻ ቀን
|
|
1 |
Sanitary fixture ስራ (የእጅ ዋጋ ብቻ
|
በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠቀው መሠረት
|
14/10/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00
|
14/10/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡15
|
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና የታደሰ ታክስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ለባቸው።
2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ብር 300.00 (ሶስት መቶ)ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከ ሚዘጋበት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ በሚገኘው አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተቀመጠው መሰረት የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል።
5. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀከት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011 895-9810 ወይም 09 11-72-62-33
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
