Tender Detail

Tender Details

  • Company Wolaita Sodo Agricultural College (ወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ)
  • Address ወላይታ ሶዶ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-5-51-39-84
  • Websitehttps://wsavet.edu.et/
  • Deadline30 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-30 10:00:00
  • Categories Other , Used Items , Electrical Materials

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ መለያ ቁጥር 007/ 2018

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ///መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ 2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅቶች /ሰቦች/ የመንግሥት ተቋማት/

1.     የዕቃው ዓይነት የኤሌክትሪክ ኬብል ነው፡፡

2.     ሽያጩ የሚከናወነው በወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን ንብረትነቱ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ነው

3.     አድራሻ፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ልል መንግሥት በወላይታ ዞን ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ርካቶ ፍለ ከተማ ፋና ቀበሌ ነው፡፡

4.     የኤሌክትሪክ ኬብል ዓይነት 3*70*35 mm2 የሆነ ብዛት በጥቅል 400 ሜትር በላይ ነው፡፡ ነገርግን ተጫራች ንድ ሜትርን ዋጋ ይጫረታሉ፡፡

5.     ተጫራች ዕቃውን ለማየት የሚፈልጉ ከሆነ እስከ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ድረስ በመቅረብ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየትኛውም በሥራ ቀን በሥራ ሰዓት ወደ ፋይናንስ ቢሮ ቀርቦ በመጠየቅ ማየት ይችላል

6.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው 16 የሥራ ቀን 400 ሰዓት ላይ ወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ዕቃው ባለበት ይካሄዳል፡፡ 16ኛው የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ይካሄዳል፡፡

7.     ጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡ በሌላ አማራጭ የሚቀረብ ተቀባይነት የለውም፡፡

8.     አሸናፊ ተጫራች አሸናፊነቱ በተቋሙ ሀላፊ ከፀደቀበት ቀን ጀምሮ 15 ቀን ውስጥ ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ በግብርና ኮሌጅ አካውንት ገቢ ማድረግ እና ዕቃውን ማንሣት ይኖርበታል፡፡

9.     ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

መረጃ በስ.ቁጥር 0465513984 ደውማነጋገር ይቻላል፡፡

 

በደ///መንግስት የግብርና ቢሮ የወይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ

 

Save Tender