Tender Detail

Tender Details

  • Company Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0228123956
  • Website
  • Deadline30 Jun 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-28 00:00:00
  • Categories Construction and Water Works , Furniture , Supply Of Animals

የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል በ2019 የበጀት ዓመት 1. የፈርኒቸር እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


                                                      የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል 2019 የበጀት ዓመት

  1. የፈርኒቸር እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  2.  የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ/ሥራ ለአንደኛ ጊዜ ለማሰራት
  3. የግንባታ እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
  4. የላም ወተት ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ፡፡
  • 2018 . የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ :
  • ተጫራቾች የተጨመረ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት /ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ "
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ /ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው፡፡
  • ስርዝ ድልዝ ያለው የማይታይ የጨረታ ሰንድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማሲያዝ የሚችል።
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ ተራ ቁጥር 2 እና 4 በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው 200/ሁለት መቶ ብር ተራ ቁጥር 1 እና 3 500/አምስት መቶ ብር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው "
  • የፈርኒቸር እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው 24/10/2018 ከቀኑ 830 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ የሚከፈተው 22/10/2018 ከቀኑ 830 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • የላም ወተት ጨረታው የሚከፈተው 22/10/2018 ከቀኑ 930 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  •  የግንባታ እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው 23/10/2018 ከቀኑ 830 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
  •  ጨረታው ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ ተራ ቁጥር 2 እና 4 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር CBE CBO እና Singe ባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን ኣለበት።
  •  ጨረታው ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ ተራ ቁጥር 1 እና 3 50,000 (ሃምሳ ሺህ) CBE CBO እና Singe ባንከ የተረጋገጠ ሲፒአ ብቻ ማሲያዝ የሚችል መሆን አለበት፡

 /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪመረጃ በሰልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ አዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል

  

                                                                                               የአዳማ ፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

Save Tender