Tender Detail

Tender Details

  • Company የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም
  • Address ሆሳዕና : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0926 200 823
  • Website
  • Deadline26 Jun 2026, 5:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-27 10:30:00
  • Categories Vehicle , Transportation Service And Cargo

የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የመኪና ኪራይ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡


መኪና ትራስፖርት ገልግሎት ኪራይ የወጣ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/227/2018

 

ሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን እና የፖሊስ ሰራዊቱንና ሠራተኞቹን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር መሠረት በየቀኑ ከጧቱ 1230-1130 ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ድረስ የሚያመላልስ እንዲሁም ከመደበኛ ሰርቪስ ሥራዎች በተጨማሪ ቅዳሜ፤ እሁድና የበዓል ቀናት እንደአስፈላጊቱ ጥሪ ሲደረግ መጥቶ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን በመገንዘብ፤ ከተማው ወደ ማረሚያ ተቋም ድረስ 07 / ደርሶ መልስ ሰርቪስ አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል፤ ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የትራንስፖርት አገልግሎት፤ መስፈርቱን ከሚያሟሉ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን/ግለሰቦችን/ ከሀምሌ 1/2018 / ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30/2019 / ድረስ ለስድስት ወራት በሚቆይ የማዕቀፍ ስምምነት፣ በውል ስጪና በውል ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት የሰርቪስ የአገልግሎት ጊዜውን እንደአስፈላጊነቱ 01 ወር እስከ 06 ወራት ተጨማሪ ጊዜ ለማራዘም እንደሚቻል ታሳቢ ባደረገ መልኩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና ኪራይ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

 

.

የአገልግሎቱ አይነት

መለኪያ

ብዛት

01

44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ

በቁጥር

 

01

 

መመዘኛ መስፈርቶች

1.     በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስ ወቀረት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ VAT 15% ምዝገባ ማስረጃ፤ የባለቤትነት ማረጋገጫ መታወቂያ (ሊብሬ) የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት፤ እንዲሁም 3 ወገን ኢንሹራንስ፤ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ሰርትፍኬት ያለው/ላት፤ እንዱሁም የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች፤

2.     ተጫራቾ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ሆሣዕና ማረሚያ ተቋም ግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ/የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ለዚሁ ግዥ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የጨረታ ማስከበሪያን በሚመለከት የብር 7,000 /ሰባት ሺህ/ ብቻ CPO ዋስትና ሰነድ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል

3.     ተጫራ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሥር) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ተሞልቶ ከሙሉ ሰነዶች ጋር እንዲሁም ከላይ በተራ ቁጥር (01) ላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒዎች ጋር በታሸገ ኤንቬሎፕ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4.     ተጫራቾች በሚያቀርቡት የንግድና ሌሎች ኮፒ ማስረጃዎች ላይ አጠራጣሪ ነገሮች ከታዬ ኦርጅናል ማስረጃዎችን አስቀርቦ የመጣራት እና የማረጋገጥ የተቋሙ ኃላፊነት ሆኖ ተጫራቾቹም ኦርጅናል ማስረጃዎችን የማቅረብ ግዴታ አለባቸው

5.     ጨረታው 10ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11ኛው ቀን ከረፋዱ 430 ሰዓት በማረሚያ ተቋሙ ግዥና ፋይናንስ/ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ተመሳሳይ አዳራሽ የሚከፈት መሆኑን ስንገልጽ፤ ዕለቱ የበዓላት /የዕረፍት/ ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

6.     ተወዳሪያዎች በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይቻሉም፤

7.     /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0926200823 ወይም 0912052832 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡

 

የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender