Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline25 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-25 10:30:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Spare Parts , Pumps, Motors And Compressors , Electrical Materials , Battery

የጨረታ ማስተካከያ


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

የጨረታ ማስተካከያ ቁጥር 1

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫ፣ ፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀር ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/10/2018 እና EEP/GBP/NCB/12/2018 ማክሰኞ ሰኔ 09 ቀን 2018 . በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ የዋለ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

.

የጨረታ ስም እና ቁጥር

አየር ላይ የዋ የጨረታ መክፈቻ እና መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

ማስተካከያ የተደረገው የጨረታ መክፈቻ እና መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

1

ፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀር ግዥ EEP/GBP/NCB/10/2018

የጨረታ መዝጊያ:- ህዳር 18 ቀን 2018 .ከቀኑ 800

የጨረታ መክፈቻ:- ህዳር 18 ቀን 2018 .ከቀኑ 830

የጨረታ መዝጊያ:- ሰኔ 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 800

የጨረታ ፈቻ:- ሰኔ 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 830

 

2

የኃይል ማመንጫ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ EEP/GBP/NCB/12/2018

የጨረታ መዝጊያ:- ህዳር 18 ቀን 2018 . ጠዋት 400

የጨረታ መክፈቻ:- ህዳር 18 ቀን 2018 . ጠዋት 430

 

የጨረታ መዝጊያ፡- ሰኔ 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 4:00

የጨረታ ፈቻ:- ሰኔ 18 ቀን 2018 . ከቀኑ 4:30

 

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

 

 

Save Tender