የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ የሀዋሳ ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ በኮሪዶር ልማት የተገነቡ ካፈዎችንና ሱቆችን ለማከራየት ስለተፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ድርጅችች ማህበራት/ግለሰብ መካከል በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ የሀዋሳ ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ በኮሪዶር ልማት የተገነቡ ካፈዎችንና ሱቆችን ለማከራየት ስለተፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ድርጅችች ማህበራት/ግለሰብ መካከል በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች መወዳደርይችላሉ፡-
1. በሥራ መስኩ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣
2. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፤
3. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር54 ( ) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /ለአሥር ተከታታይቀናት ዉስጥ ቀርባችሁ ለሰነድ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ወስዶ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲ ፒ ኦ (CPO) ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት ፡፡
5. ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ፋይናንሻል ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አሥር) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው በዘኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 4.30 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡
1. 7 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈት ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል ፡፡
2. 8 መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 046-220-99-63/046-212-13-34
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ
