Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Capital Goods Finance Business S.C (አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ.)
  • Address ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ መሄጃ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ህንጻ ጎን ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-38-88
  • Website
  • Deadline01 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-01 10:30:00
  • Categories Personal Protective Safety Equipment

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የጥበቃ አገልግሎት ሲሆን ለጥበቃው አገልግሎት አስፈላጊ ግብዓቶችን በሙሉ ተጫራቹ ችሎ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መስያ ቁጥር የመጋዘን ጥበቃ-02/2018

 

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ . በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን ለመጋዘን ህንጻ የጥበቃ አገልግሎት ሲሆን ለጥበቃው አገልግሎት አስፈላጊ ግብዓቶችን በሙሉ ተጫራቹ ችሎ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ጋብዘናል፡፡

1.     ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት፣ በጨረታ መሳተፍ የተሰጣቸው የታከስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2.     ወቅታዊ የሆነ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወይም ከሚመለከተው የመንግስት አካል የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ እና ከሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.     ተጫራቾች በዘርፉ አምስት አመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለውና የድርጅታቸውን አጠቃላይ ሁኔታ መግለጫ (company profile) ማቅረብ የሚችሉ፣ የሚያቀርቧቸው የጥበቃ ባለሙያዎች የትምህርት ዝግጅት 8 ከፍልና ከዚያ በላይ ያጠናቀቁ፣ የጥበቃ አገልግሎት ሙያ ወይም ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ሆኖ በጥሩ ስነምግባር የታነጹ እና ቢያንስ በሙያው 2 አመትና ከዚያ በላይ የጥበቃ አገልግሎት ልምድ ያላቸው ሰራተኞችን ማቅረብ የሚችል፡፡

4.     ተጫራቾች ለተሰማሩበት ድርጅት ለሚፈጠር አደጋ ሙሉ ኢንሹራንስ የገቡ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5.     ተጫራቾች ከዚህ በፊት ሲሰሩ ከቆዩበት ድርጅቶች ቢያንስ 3 /ቤት የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ተጫራቾች ቴከኒካልና ፋይናንሽያል ሰነድ ለየብቻው በማሸግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት የጨረታ ማስከበሪያውን ከኦርጅናል ቴክኒካል ፖስታው ውስጥ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

8.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 24/2018 . የማይመለስ 500(አምስት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተከርስትያን ወደ 6 ኪሎ መሄጃ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን በሚገኘው አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ ኢማ ዋና መስሪያ ቤት 5 ፎቅ፣ ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

9.     ተጫራቾች የጨረታ ቴከኒካልና ፋይናንሽያል ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ እስከ ሰኔ 24/2018 . 400 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

10.                        ጨረታው በቀን 24/10/2018 . 400 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ . 4 ፎቅ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡

11.                        ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፦ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተከርስትያን ወደ 6 ኪሎ መሄጃ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን

ስበስጠ መረጃ ስልክ ቁጥር- 0933007389 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

 

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ .

Save Tender