በ ኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ እና የሴፍቲ አልባሳት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/REQ/2025/37360
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ እና የሴፍቲ አልባሳት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት- ሶስት፡- የደንብ አልባሳት ጨረታ ግዥ
ሎት- አራት፡- የሴፍቲ አልባሳት ጨረታ ግዥ
በዚህም መሰረት፦
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስከር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድህረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስከር ወረቀት፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድህረ-ገጽ (WWW. ESLSE.COM) ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስያዣ ሲ.ፒ.ኦ 50,000 ብር (ከንግድ ባንከ፤ ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብቻ) ለእያንዳንዱ ሎቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለሚወዳደርባቸው እቃዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሰረት ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራርያ፦ በስልክ ቁጥር O221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ
የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
✨ messages.ai_summary
Procurement of various uniforms and safety clothing for the Mojo Logistics Center's 2019 budget year via national open tender. Two lots: uniforms and safety wear. Bidders need valid business licenses, tax clearance, VAT registration, and supplier registration. Samples required before bid closing.
