Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ቤቴል አደባባይ ወረድ ብሎ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118340591
  • Website
  • Deadline18 Jun 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-27 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ሎቶች ላይ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።


                       የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 003/2018

የኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ፐብሊከ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት 2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ሎቶች ላይ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል። በዚህም መሰረት፡-

ሎት 1 የወራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት

  1. በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች አሟልተው በጨረታው መወዳደር ይችላሉ። የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና ከሪላንስ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  3. በተዛማጅ አገልግሎት ቢያንስ 2 /ሁለት/ ዓመት የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4.  ከወጣው ጨረታ ውስጥ ብር100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በላይ ዋጋ በማቅረብ በጨረታው የሚሳተፍ ማንኛውም የአገር ውስጥ ተጫራች የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ኮፒ ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታ ሰነዱን በስራ ሰዓት ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን 7 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 705 ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6.  ጨረታው በአንድ ኢንቨሎፕ የሚቀርብ ሆኖ ኦርጅናል ዶክመንት እና ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ ፖስታ በማጠቃለል ///ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን 7 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 705 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል።
  7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሎት 50,000 /ሀምሳ
  8. ብር ብቻ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በኮ///ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት በሚል በማዘጋጀት ማስያዝ ይኖርባቸዋል 3. ተጫራቾች በስራ ኢንተርፕራይዝ እና እንዱስትሪ ልማት /ቤት የተደራጁ ከሆነ ከተደራጁበት ተቋም የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
  9. ጨረታው io ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በጠኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው ቀን ጠዋት 430 የሚከፈት ሲሆን ነገርግን ከኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  10. ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ጨረታ ሰነድ ስርዝ ድልዝ ኖሮት ካልተፈረመ፣ ፍሉድ ተጠቅሞ በጉልህ የማይነበብ ከሆነ ከውድድር ወጪ ይሆናሉ።
  11. /ቤቱ ከአሸናፊው ተጫራች ውል ከመፈረሙ በፊት በአሸናፊ ተጫራች አቅርቦት መጠን ላይ የተገኘው ዋጋ ሳይቀየር እስከ 20% መጨመር ወይም መቀነስ የሚችል ይሆናል።
  12. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን አገልግሎቶች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል።
  13. የጨረታውን አካሄድ ለማዛባት የሚሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆኑ ፤ለወደፊትም በመንግስት ግዥ እንዳይሳተፉ እና ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደሚወረስ ማወቅ አለባቸው፡፡
  14. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 አድራሻችን፡- ኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ህንጻ 7 ፎቅ / 705

አድራሻ፡- ቤቴል አደባባይ ወረድ ብሎ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ

 ሰልክ ቁጥር on8340591

         የኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ፐብሊከ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት

Save Tender