ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር011/2018 ያገለገሉ አውቶሞቢል መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ቁጥር 011/2018 ቀን ሰኔ 06, 2018 ዓ.ም
ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር011/2018 ያገለገሉ አውቶሞቢል መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ስለ አጠቃላይ የጨረታ ሁኔታ ይረዱ ዘንድ ተፈጻሚ የሚሆኑ ደንቦችን፣ ከጠቅላላ ማብራሪያና አፈጻጸም ሂደቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሲሆን ተወዳዳሪዎች የጨረታ መስፈርቱ የሚጠይቀውን መወዳደሪያ ነጥቦች በማሟላት ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (ዋጋ ማቅረቢያችሁን) እንድታቀርቡ እያሳወቅን፤ በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡-
- ለአንድ መኪና የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/ ብር 50,000/ ሃምሳ ሺህ ብር / በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ / CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱ አዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ህንፃ ወለል/GROUND FLOOR/ ላይ የማይመለስ 500/ አምስት መቶ /ብር በመክፈል ማስታወቂያው በሪፖረተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን የመኪኖችን ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0913 80 13 50 / 0910 15 85 70 ይደውሉ
