Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በሰሜን ወሎ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline05 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-06 10:30:00
  • Categories Infrastructure Work , Culture and Tourism

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2018

 

ማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለሀብሩ ወረዳ ባህል እና ቱሪዝም /ቤት የባህል ቡድን የሙያ አገልግሎት ግዥ በመደበኛ በጀት ከሀምሌ 01/2019 . ጀምሮ የወረዳውን የተለያዩ የልማት ስራዎች ለማስተዋወቅ፣ ግንዛቤ በመፍጠር እና ቱባ ባህልን በማውጣት የወረዳውን ገጽታ ለማንጸባረቅ የሚሰሩ የተደራጁ የባህል ቡድኖች በዘርፉ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ዚህ የሚከተትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚች መሆን ይጋብዛል፡፡

1.     የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በተጠየቁት የአገልግሎት ግዥ አይነትና ዘርፍ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ ያላቸው

3.     የአገልግሎት የግዥ መጠኑ ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

4.     በውሉ መሰረት ያሸነፈበትን አገልግሎት ማቅረብ የሚችል፡፡

5.     ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ የባህል ቡድን የሙያ አገልግሎት ግዥ፣ በሀብሩ ወረዳ ባህል እና ትራንስፖርት /ቤት ስር በመደበኛ በጀት የባህል ቡድን የሙያ አገልግሎት ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ 1130 የስራ ቀን ድረስ ብቻ ነው

6.     የጨረታውን ማስከበሪያ የባህል ቡድን የሙያ አገልግሎት ግዥ 8,000 /ስምንት ሺህ ብር/ CPO ያሲዛሉ ወይም ገንዘቡን አስቀድሞ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ ኮፒ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ያቀርባሉ፡፡

7.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድና መመሪያ ለእያንዳዱ ለተጠየቀ ግዥ ሰነድ በማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ዝርዝር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት ጨረታውን አየር ላይ ከዋለበት እስከ መጨረሻ ቀን እስከ 1130 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 8 በመገኘት መግዛት ይችላሉ

8.     ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት የሀብሩ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም /ቤት የባሀል ቡድን የሙያ አገልግሎት ግዥ 16ኛው ቀን እስከ 400 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9.     የጨረታ ሳጥኑ 400 ሰዓት ይታሸጋል የጨረታው ሳጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ፡፡

10. የጨረታ ሳጥን የሚከፈትበት ቦታ ግዥ///አስ//የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 የባህል ቡድን የሙያ አገልግሎት ግዥ 16ኛው ቀን 430 ሰዓት ተጫራቾች እራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል ጨረታው የሚከፈትበት እለት የስራ ቀን ካልሆነ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው በተመሳሳይ ስዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል፡፡

11. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ከሆኑ 10% የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይያልተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርብዎታል፤

12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈለጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ማግኘት ይችላሉ፡፡

14. አሸናፊው የሚለየው በሎት ድምር ውጤት መሰረት ይሆናል፡፡

 

የሐብሩ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender