Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ስ/መም/ያ
  • Address Hawasa, Phone: 046-212-13-34
  • Website
  • Deadline10 Aug 2026, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1500.00
  • opening date2026-07-22 10:00:00
  • Categories Infrastructure Work

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለአረንጓዴ ልማት እንከብካቤ ሥራ ከሎት o1 እስከ ሎት 140 ድረስ ያሉትን ለማሰራት ስለሚፈልግ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ከተማ አስ////መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ 2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለአረንጓዴ ልማት እንከብካቤ ሥራ ከሎት o1 እስከ ሎት 140 ድረስ ያሉትን ለማሰራት ስለሚፈልግ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት:-

3. በሥራ መስኩ ሀጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ : የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ!

4. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ!

5. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣

በጨረታው እንዲሳተፍ የታክስ ከሊራንስ ማቅረብ አለበት።

6. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተ ዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ (አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ) አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር - 54 (ሃምሳ አራት) (በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 (ለሃያ) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ በብር 1500 (አምስት መቶ ብር) በመግዛት ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲፒኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡

8. ጨረታ ሰነዱ በስም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ (ፋይናንሻል) በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 (ሃያ) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ME ኬዝ ቲም) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9.ጨረታ በ21ኛዉ ቀን ሀቀኑ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ም ሆነ ባልተገኙበት ከጠዋቱ 400 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በበዓላት፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡

10. ማንኛውም ተጫራች በሲዳማ ክልል እና ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ተመሳሳይ ሥራ በእጁ ላይ ካለና የሥራው አፈጻጸም 70% ካልደረሰ በጨረታ መወዳደር አይችልም፡፡ ሥራው 70% እና በላይ የደረስ ከሆነ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ማረጋጋጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

11 በጨረታ አከፋፈት ስነ-ስርዓት የተነበበው ዋጋ እና በአርትሜቲክ ቼክ በሚደረግበት ጊዜ በሁለቱ መካከል 15% (ከሁለት ፐርሰንት) በላይ ሆነ በታች ልዩነት ካለ ተጫራቹ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡

12. ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ላይ ከአሥራ አምስት ፐርሰንት (15%) በላይ ከሆነ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡

13. ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ታች ከሃያ እስከ ሰላሳ ፐርሠንት (20% እስከ 30%) በታች ከሆነ በተሰበረው ተበለው ተይዞ የሚያልፍ ይሆናል፡፡

14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ

ስልክ ቁጥር 046-212-13-34

 

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ//መም/

 

Save Tender

ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Supply, Delivery, Installation and Commissioning of Data Center Expansion...

READ MORE
ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወቸ አክሲዮን ማህበር በአሉት ሁለት ህንፃዎች በጨረታ አወዳድሮ የኮሪዶር መብራት አምፖል ዙሪያውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

READ MORE