Tender Detail

Tender Details


አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና በጋራ ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ይፈልጋል፡-


ቀን 09/10/2018

የሜዳ ልማትና በትርፍ በመጋራት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና በጋራ ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ይፈልጋል፡-

ተፈላጊ መመዘኛዎች፡-

  1. ህጋዊ ፈቃድና የሥራ ልምድ ያለው፤
  2. ሜዳውን ለመሥራት በቂ በጀትና ባለሙያ ያለው
  3. ሜዳውን በስታንዳርድ፤በዘመናዊ ሁኔታ በተፈለገው ጥራትና ጊዜ መሥራት የሚችል፤
  4. በጨረታው መወዳድር መመዝገብ የሚፈልግ ደርጅት ብር 1000 (አንድ ሺ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ ዋና ክፍል መመዝገብ ይችላል፡፡
  5. የጨረታ ሰነድ ማስገቢ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 የድርጅቱ የሥራ ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡
  6. ቦታው አዲስ አበባ፤ጉለሌ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0112708178/0112707916/ /0900726162 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት !

Save Tender