Tender Detail

Tender Details

  • Company Ghion Gas P.L.C. (ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር)
  • Address ጎተራ ማሳለጫ ወንጌላዊት ህንፃ ገባ ብሎ ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ግቢ ውስጥ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114162827
  • Websitehttp://www.ghiongas.com.et/
  • Deadline08 Jul 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-05 00:00:00
  • Categories Finishing Work , Electrical Materials

ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሪል እስቴት ለግንባታ የሚያገለግሉ ሳኒተሪ፣የኤሌክትሪክ ገመዶችና ተጓዳኝ እቃዎች፤አሉሚንየም ፕሮፋይል፣ መስታወት፣ጅብሰም፣ሲሚንቶ፣ ብረት ላሜራና የግንባታ እና ፊንሺንግ ዕቃዎችንና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::


                                                                   ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 2019 / በጀት ዓመት የሪል እስቴት ለግንባታ የሚያገለግሉ ሳኒተሪ፣የኤሌክትሪክ ገመዶችና ተጓዳኝ እቃዎች፤አሉሚንየም ፕሮፋይል፣ መስታወት፣ጅብሰም፣ሲሚንቶ፣ ብረት ላሜራና የግንባታ እና ፊንሺንግ ዕቃዎችንና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

 

በዚሁ መሰረት

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አቅራቢ የጨረታ ማስታወቂያው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላል::

ተወዳዳሪዎች ለመጫረት የሚያቀርቡት ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት የዕቃ ዓይነት ዋስትና (BID BOND) በሲፒኦ በማስያዝ ማስረጃውን ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት የሚጠናቀቅ ሆኖ በዛው እለት ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ሰነዳቸውን በጎተራ ዋናው /ቤት የንብረት ግዥ ኮሚቴው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው::

ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ስለመሆናቸው ፋይናንሰሺያል ፕሮፖዛል ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: ቴክኒካል እና

የጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል::

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  የጨረታው የሚጠናቀቅበት ሐምሌ 1ቀን 2018 / ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ በተገኙበት ይከፈታል::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114701668 / 6317 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል::

Save Tender

The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase Power Transformers through International co...

READ MORE