Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ባህር ዳር
  • Address ባህር ዳር : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0582221100
  • Website
  • Deadline05 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-05 14:30:00
  • Categories Road And Bridge Construction , Construction Works

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ጽዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ውል በመያዝ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር .////01/2019 .

 

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው /ቤት 2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ጽዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ውል በመያዝ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1.     በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ያላቸው!

4.     ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ በተ/ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣

5.     የቢሮ የጽዳት አገልግሎት _ ዝርዝር _ መገለጫ /Specification/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዟል።

6.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብርበአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ስም በተከፈተ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000013197966 ገቢ በማድረግ የባንክ ዲፖዚት ስሊፕ በመያዝ ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 09 ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን 13/10/2018 . ጀምሮ እስከ ቀን 28/10/2018 . ማግኘት ይቻላል።

7.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድየእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በተቋሙ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /..ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ስም በተከፈተ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000012858586 ወይም አማራ ባንክ 9900020983896 ገቢ በማድረግ የባንክ ዲፖዚት ስሊፕ ኦርጅናል ከፋይናንሻል ሰነዱ ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ አድርገው ማስያዝ አለባቸው።

8.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማለትም ዋና እና ኮፒ (Original and Copy) በማለት በተለያየ ፖስታ በአንድ ኢንቨሎፕ በጥንቃቄ በማሸግ በኤጀንሲው ግዥ ኦፊሰር ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት /በአየር ላይ ከዋለበት ቀን 13/10/2018 / ጀምሮ እስከ ቀን 28/10/2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

9.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኤጀንሲው ዋና /ቤት አዳራሽ ወይም ግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ ቁጥር 03 በቀን 28/10/2018 . ከቀኑ 800 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን 830 ይከፈታል፣

10.የጨረታው መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

11.ኤጀንሲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12.በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከኤጀንሲው ግዥ ኦፊሰር ቢሮ ቁጥር 03 በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 058 222 1100 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058 322 05155 / 058 222 1107 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

13.ተጫራቾች በእያንዳንዱ የዋጋ መሙያ ገፅ ላይ ፊርማና ማህተም ማድረግ አለባቸው። በተጨማሪም በዋጋ መሙያው ላይ ስርዝ ድልዝና በፍሉድ የጠፋ ከውድድር ውጭ ይደረጋል።

ባህር ዳር ...382

 

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ

Save Tender