ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋለ እንዲሁም የተተወና የተወረሰ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ጊቢ ውስጥ የሚገኝ 01 TOYOTA LAND CRUSER መኪና ሰኔ /22/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ
ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋለ እንዲሁም የተተወና የተወረሰ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ጊቢ ውስጥ የሚገኝ 01 TOYOTA LAND CRUSER መኪና ሰኔ /22/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም
- በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ የቀረበው TOYOTA LAND CRUSÈR መኪና ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የመኪናው አስመጪ ወይም ባለቤት ከሆነ ሰው ውጭ ማንኛውም ዕድሜው ከ18 ዓመት በላይ ኢትዮጵያዊ የሆነ የታደሰ መታወቂያ ካርድ ያለው ሰው ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 21/10/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ(C.P.O) 300,000 ብር በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይኖርበታል፡፡
|
ተ ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን |
የጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰአት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ ቤት |
የሐራጅ ጨረታ |
15/10/2018 እስከ 19/10/2018 |
ሰኔ 20/2018 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይካሄዳል፡ |
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62 87 ደውለው መጠየቀ ይችላሉ፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት