Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline23 Jul 2026, 9:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price575.00
  • opening date2026-07-23 10:00:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Vehicle Battery , Vehicle tire , Vehicle

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የመግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከአ.አ 90 ኪ/ሜትር ርቀት ከሚገኛው ሙግር ዋናው ፋብሪካ ፣ከታጠቅ 20 ኪ/ሜ/ ርቀት እና ከኢ.አ 70 ኪ.ሜትር ርቀት ከሚገኛው ደርባ ቅርንጫፍ አሮጌ ተሽካርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ ጎማዎች፣ባትሪ እና ቁርጥራጭብረታ ብረት _ በጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡


የአሮጌ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ጎማ፣ባትሪ እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ


በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የመግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከአ. 90 /ሜትር ርቀት ከሚገኛው ሙግር ዋናው ፋብሪካ ፣ከታጠቅ 20 // ርቀት እና ከኢ. 70 .ሜትር ርቀት ከሚገኛው ደርባ ቅርንጫፍ አሮጌ ተሽካርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ ጎማዎች፣ባትሪ እና ቁርጥራጭብረታ ብረት _ በጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡በጨረታው ላይ ለመሳታፍ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን አሟልተው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1
/ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይንም የግብር ከፋይ መለየ /ቲን/ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2
/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላለ ዋጋውን 4% በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ)ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

3
/ ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች በሚገኙበት ቀርቦ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ማየት ይችላሉ፡፡

4
/ ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ .. ታከስን ጨምሮ የማይመለስ ብር 575.00 /አምስት መቶ ሰባ አምስት/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመግዛት በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይበመሙላትና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይንም የግብር ከፋይ መለያ/ቲን/ ኮፒ ከጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) ጋር በማያያዝ በታሸገ ኤንቨሎኘ ውስጥ በማድረግ ገርጂ ኢምፔሪያ ሆቴል የነበረ ህንፃ በሚገኘው የማርኬቲንግ መምሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ሐምሌ 16 ቀን 2018 . ጠዋቱ 330 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ብቻ ማስገባት አለባቸው፡፡

5
/ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 16 ቀን 2018 . ከጥዋቱ 400 ሰዓት በማርኬቲንግ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

6
/ የጨረታው ሣጥን ከተዘጋ በኋላ ዘግይቶ የሚመጣ ተጫራች የጨረታ ሠነዱ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

7
/አንድ ተጫራች ለጨረታ ለቀረቡ እቃዎች ለሁሉም ወይንም ለተወሰነ መጫረት ይችላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ

*
አዲስ አበባ ገርጂ ኢምፔሪያ ሆቴል የነበረ ህንፃ በሚገኘው የማርኬቲንግ መምረያ ቢሮ በመቅረብ ወይም 0114 40 30 26/0114-40-3025 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፣


በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Save Tender