Tender Detail

Tender Details


በኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ቁጥር፡- ///ቤት / 001/2019

 

በኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ኒክ ትምህርት ቤት ባለው በጀት -

1 ለት/ቤቱ ሰራዊት አባላትና ሲቪል ሰራተኞች አውቶቢስ (ደረጃ1) እና እንደ አስፈላጊነቱ ለፊልድና ሰርቪስ አገልግሎት በቀን 96 ኪሎ ሜትር የሚጓዝ 5 የስራ ቀን እና ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ 7 ቀናት አገልግሎት የሚሰጥ፤ 2.ለት/ቤቱ ከፍተኛ መኮንኖች ከመኖሪያ ሰፈር ወደ ቢሮ ከቢሮ ወደ ስልጠና ወረዳ እና እንደ አስፈላጊነቱ ለፊልድ ስራሃይሩፍ (ደረጃ 1) ሰርቪስ አገልግሎት በቀን 150 ኪሎ ሜትር የሚጓዝ 5 የስራ ቀን እና ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ 7 ቀናት አገልግሎት የሚሰጥ በጨረታ ሰነዱፍል 6 ላይ በተገለፀው መሰረት፣ 3. የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የአገልግሎት ግዥ የፎቶ ኮፒማሽን፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ስቶቭ፣ የኤሌክትሪክ ምድጃ፣ የቁምና አግድም ፍሪጅ፣ ኤርኮንዲሽነር፣ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ ኮምፒወተር፣ ፕሪንተር፣ ወዘተ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 ላይ በተዘረዘሩት የብልሽት ሁኔታዎች በጨረታ በማወዳደር የአንድ ዕቃ ዋጋ፣ ሰርቪስ ለማድረግ የእጅ ዋጋ እና ለመጠገን የእጅ ዋጋ መነሻ በማድረግ መለዋወጫዎችን ማቅረብ መጠገን የሚችሉ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር እስከ ሰኔ 30/2019 . ድረስ የሚቆይ የውል ስምምነት በመፈፀም በየጊዜው ማስጠገን፣ 4.የሆቴል የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለሀገር ውስጥ ከፍተኛ መኮንኖችን እና ከውጭ ሀገር ለስራና ለጉብኝት ለሚመጡ እንግዶች በጨረታ ሰነዱፍል 6 ላይ የተገለፀው በአከባቢያችን ከሚገኝ የሆቴል አገልግሎት ግዥ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊው ጋር እስከ ሰኔ 30/2019 . ድረስ የሚቆይ የውል ስምምነት በመፈፀም አገልግሎቱን ማግኘት:- በጨረታ ሰነዱ ፍል 6 ላይ በተገለፁት መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ተጫራቾች: - በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ ስለ ግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣ ተያያዥነት ያላቸው ማስረጃዎች ለአውቶቢስ ሰርቪስ አገልግሎት በተጨማሪ ለሃይሩፍ ሰርቪስ አገልግሎት ሙሉ ኢንሹራንስና 3 ወገን ኢንሹራንስ ኮፒ፣ የመድን ዋስትና፣ የመንገድ ፈንድ፣ ቦሎ እና የተሸከርካሪዎችን የቴኒክ ፍተሻ ብቃት ማረጋገጫ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ብቻ በመፈል የተሟሉ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በቁጥር 6//በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡ በቁጥር 6 "" በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ሰኔ 15/2018 . ጀምሮ በተከታታይ 10ኛው ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 ላይ በሒሳብ መደብ 6,252 (የአውቶቢስ ሰርቪስ አገልግሎት) የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሒሳብ መደብ 6252 (ለሃይሩፍ ሰርቪስ አገልግሎት) የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 25,000.00 (ሃያ ምስት ሺህ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። በሒሳብ መደብ 6233 (ለሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት) የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። በሒሳብ መደብ 6243 የሚካፈሉ ተጫራቾች ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባን ሲፒኦ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቁጥር 6 በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ (ተከታታይ ቀናት ተቆጥረው) 10ኛው ቀን ከቀኑ 900 ሰዓት ይከፈታል ሁሉም ተጫራ ጨረታ ከተከፈተ ተሸከርካሪዎችን ይዞ በመቅረብ በሙያተኛ የቴኒክ ፍተሻ ይደረጋል ቴከኒክ ፍተሻ እና ፋይንሻል በመገምገም ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ አሸናፈውን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ የአውቶቢስ ሰርቪስ እና የሃይሩፍ ሰርቪስ አገልግሎቶች የሚሰጡት ቦታ አዋሽ አርባ ከተማ (አፋር ልል ከአዲስ አበባ 240 /) የሚገኘው የውጊያ ቴክኒክ /ቤት ይሆናል፡፡

የውጊያ ቴክኒክ /ቤት እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ማብራሪያና ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ

. ተጫራቾች ሚኖራቸው ጥያቄ - የውጊያ ቴክኒክ /ቤት ግዥ ዴስክ

ስ.ቁ:- 0335400612/0924846269/

ፋክስ፡ 0335400666

አዋሽ አርባ

ለ. ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ፡- መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ጃንሜዳ ማጮ

ግቢ ቃኛ ሻለቃ አደባባይ አጠገብ

ቢሮ ቁጥር፡- 006

ስልክ: +251111226507/0942899927/

. ሰነዱ ወጪ የሚሆንበት አድራሻ፡- መከላከያ አዛዥነትና ስታኮሌጅ ጃንሜዳ ማጮ ግቢ ቃኛ አደባባይ

ስልክ: +251111226507/0942899927

ቢሮ ቁጥር፡- 006

. ጨረታው የሚከፈትበት ድራሻ፡- መከላከያ አዛዥነትና ስታ

ጃንሜዳ ማጮ ግቢ ቃኞ / አጠገብ 6// ይመልከቱ

 

በኢ... ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የውጊያ ቴክኒክ /ቤት / አዋሽ አርባ

Save Tender