Tender Detail

Tender Details

  • Company አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ
  • Address , Phone: 09 23 55 62
  • Website
  • Deadline30 Jun 2026, 9:45 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-06-30 10:00:00
  • Categories Office And Home Furniture , Cloth And Shoes

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ አልባሳት ነክ እና የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 23/10/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን /መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ አልባሳት ነክ እና የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 23/10/2018 ከጠዋቱ 400 ላይ አሶሳ /መቅ መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1.      አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት(ከብር 500,000 በላይ) እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ /ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22/10/2018 . ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብርበመክፈል አሶሳ /መቅመቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.PO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ /መቅ/መቆ ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

.

 

አሶሳ

 

የጨረታው አይነት

 

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን  16/10/2018 እስከ 23/10/2018 .

 

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

 

1

 

አሶሳ /መቅመቆ ጣቢያ

 

ለመጀመሪያ ጊዜ ግልጽ ጨረታ

 

ሰኔ 23/10/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 400 ሰዓት ላይ አሶሳ /መቅ/መቆጣቢያ ላይ ይከፈታል

 

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 23 55 62 08 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ

Save Tender