Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-722825
  • Websitehttps://aacra.gov.et/
  • Deadline03 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-07-03 10:30:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት ለመካኒሳ ቅርንጫፍ እና አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ አንበላ ጋራዥ አካባቢ ለሚገኘው የባለስልጣን መ/ቤቱ የጥገና ማዕከል የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/መደበኛ/-2/009/2018

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን /ቤት ለመካኒሳ ቅርንጫፍ እና አቃቂ ቃሊቲ / ንበላ ጋራዥ አካባቢ ለሚገኘው የባለስልጣን /ቤቱ የጥገና ማዕከል የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ መለያ ቁጥር

ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

1

የካፍቴሪያና የክበብ አገልግሎት ግዥ ሎት-1 መካኒሳ ጀርመን አደባባይ የሚገኘው የባለስልጣኑ /ቤት ካፍቴሪያ

አአከመባ/መደበኛ/-2/009/2018

60 ቀን

ሰኔ 26 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 4:00

ሰኔ 26 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 430

30,000.00

2

የካፍቴሪያና የክበብ አገልግሎት ግዥ ሎት-2 አንበሳ ጋራዥ አካባቢ የሚገኘው የጥገና ማዕከል ካፍቴሪያ

አአከመባ/መደበኛ/-2/009/2018

60 ቀን

ሰኔ 26 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 4:00

ሰኔ 26 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 430

30,000.00

 

ስለሆነም፡-

1.     ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዘመኑ የታደሰ በመስኩ የተሰማሩበት የንግድ ስራ ፍቃድ፣ ሊራንስ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ድረ-ገፅ ላይ (Online PPA Supplier list Registration Certificate) መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ከባለስልጣኑ /ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ።

2.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ ፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ሲሆን፣ የሚወዳደሩ ተጫራቾች 30,00.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) ማቅረብ ይችላሉ። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።

3.     ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለስልጣኑ /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

4.     ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ ብቻ በባለስልጣኑ /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና /ቤት ይከፈታል።

6.     ባለስልጣን /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ

ስልክ ቁጥር፡- 0113 72 28 25

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

Save Tender